Author: a***7
Date:
Review: Lindo. ቅዳሜ፣ ግንቦት 6በተመሳሳይም በሰማይ ያለው አባቴ ከእነዚህ ከትናንሾቹ መካከል አንዱም እንኳ እንዲጠፋ አይፈልግም።—ማቴ. 18:14የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት እንደ ‘ትናንሾች’ የሆኑት እንዴት ነው? እስቲ አስበው፦ ዓለም ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ለማን ነው? ሀብት፣ ዝና እና ሥልጣን ላላቸው ሰዎች ነው። በአንጻሩ ግን የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ትልቅ ቦታ የማይሰጣቸውና ከቁጥር የማይገቡ ስለሆኑ በዓለም ዘንድ እንደ ‘ትናንሾች’ ይቆጠራሉ። (1 ቆሮ. 1:26-29) ይሖዋ ለእነሱ ያለው አመለካከት ግን ከዚህ የተለየ ነው። ኢየሱስ ‘እነዚህ ትናንሾች’ በማለት ስለጠራቸው ሰዎች ለመናገር የተነሳሳው ለምንድን ነው? ደቀ መዛሙርቱ “በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጠው ማን ነው?”
Cor: Multicolorido
Tamanho: Tamanho Único